ጣልያን በአውሮፓ ካሉ በአነስተኛ በጀት ለመማር ምቹ የሆነች ሀገር ናት። ነግር
ግን በትልልቅ ከተሞች ውስጥ የመኖሪያ ወጪ ሊወደድ ይችላል።
ከለሌላ የአውሮፓ ሀገራት አንጻር የጣልያን የ 350 EUR (19,000 ብር) ሴሚስተር ክፍያ በጣም ተመጣጣኝ ነው።
ፓስፖርት
የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ትራንስክሪፕት (9-12)
የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት
ፓስፖርት
የመጀመሪያ ዲግሪ ትራንስክሪፕት/ የተማሪ ኮፒ
ዲግሪ ሰርተፊኬት/ ቴምፖ
➖የመጨረሻ ትምህርትዎን ያጠናቀቁበት ጊዜ ከ5 አመት መብለጥ የለበትም
➖በምታመለክቱበት ጊዜ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ወይም የ12ኛ ክፍል ተማሪ መሆን አለባቸው
➖የአመልካቾች አላማ መሆን ያለበት መማር ብቻ ነው፡፡ ለሌላ አላማዎች ወይም ቪዛ ብቻ ለማግኘት የሚመጡ አመልካቾችን አንቀበልም
➖ሁሉም ሰነዶች እውነተኛና ኦሪጅናል መሆን አለባቸው
➖መጨረሻ ትምህርትዎን ያጠናቀቁበት ጊዜ ከ5 አመት መብለጥ የለበትም፡፡
➖የመጨረሻ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ከሚማሩበት ዩኒቨርሲቲ ወይም ትምህርት ቤት የሚመረቁበትን ቀን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
➖ለሁለተኛ ዲግሪ የሚያመለክቱ አመልካቾች ኮስት ሼሪንግና ሌሎች የሚከፈሉ ወጪዎችን ከፍለው ዋናው ሰነዳቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
➖የአመልካቾች አላማ መሆን ያለበት መማር ብቻ ነው፡፡ ለሌላ አላማዎች ወይም ቪዛ ብቻ ለማግኘት የሚመጡ አመልካቾችን አንቀበልም፡፡
የፓስፖርት ሳይዝ(3.5*4.5) ያለው ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
ፓስፖርት
ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጉዞ ኢንሹራንስ
ስፖንሰር የሚሆንዎት የቤተሰብ አባል እና የባንክ መግለጫ
የባንክ መግለጫ(Bank statement):- የገንዘብ ሁኔታን ለማብራራት ይረዳል።
አጠቃላይ እንቅስቃሴ : 318,000 ብር ወይም ከዚያ በላይ
የቪዛ ፎርም
ተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ , መቀበሉን እና ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ።
ፈተና ካለ እሱን ለማለፍዎ ማረጋገጫ ደብዳቤ
የትምህርት ሰነድ። 12ኛ ክፍል በሔራዊ ፈተና ወይም ዲግሪ ሰርተፍኬት በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የተረጋገጠ
ፓስፖርት
የበረራ ትኬት ቡኪንግ
ለቪዛ ፕሮሰስ 5000 ብር
1: ፕሮግራም መርጠው ዶክመንቶችዎን ማስገባት
2: ቅድመ ክፍያውን 28,800 ብር ከፍለው ውል መፈራረም
3: ኦንላይን ፈተና ቃለ መጠይቅ ማለፍ (የሚያስፈልግ ከሆነ)
4: ይተቀባይነት ሰርተፊከት ከዩኒቨርሲቲው ማግኘት
5: ዶክመንት ማረጋገጥና እና ማስተርጎም
6: ኤምባሲ ቀጠሮ ማስያዝ
7: ከኤምባሲ ዶክመንት ማረጋገጥና ቃለ መጠይቅ ማድረግ
የመኖሪያ ቦታ
በአማካይ በወር 300 Euro
ሌሎች ውጪዎች
በአማካይ በወር 400-500 Euro