ፓስፖርት
የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ትራንስክሪፕት (9-12)
የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት
ፓስፖርት
የመጀመሪያ ዲግሪ ትራንስክሪፕት/ የተማሪ ኮፒ
ዲግሪ ሰርተፊኬት/ ቴምፖ
➖የመጨረሻ ትምህርትዎን ያጠናቀቁበት ጊዜ ከ5 አመት መብለጥ የለበትም
➖በምታመለክቱበት ጊዜ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ወይም የ12ኛ ክፍል ተማሪ መሆን አለባቸው
➖የአመልካቾች አላማ መሆን ያለበት መማር ብቻ ነው፡፡ ለሌላ አላማዎች ወይም ቪዛ ብቻ ለማግኘት የሚመጡ አመልካቾችን አንቀበልም
➖ሁሉም ሰነዶች እውነተኛና ኦሪጅናል መሆን አለባቸው
➖መጨረሻ ትምህርትዎን ያጠናቀቁበት ጊዜ ከ5 አመት መብለጥ የለበትም፡፡
➖የመጨረሻ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ከሚማሩበት ዩኒቨርሲቲ ወይም ትምህርት ቤት የሚመረቁበትን ቀን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
➖ለሁለተኛ ዲግሪ የሚያመለክቱ አመልካቾች ኮስት ሼሪንግና ሌሎች የሚከፈሉ ወጪዎችን ከፍለው ዋናው ሰነዳቸውን ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
➖የአመልካቾች አላማ መሆን ያለበት መማር ብቻ ነው፡፡ ለሌላ አላማዎች ወይም ቪዛ ብቻ ለማግኘት የሚመጡ አመልካቾችን አንቀበልም፡፡
የፖላንድ የተማሪ ቪዛ በነጻነት ወደ ሸንገን አገራት ለመጓዝ ያስችላችኋል፡፡ 26ቱ የሸንገን አገራት ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ቼክ ሪፐብሊክ፣ ዴንማርክ፣ ኢስቶኒያ፣ ፊላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ግሪክ፣ ሃንጋሪ፣ አይስላንድ፣ ጣሊያን፣ ላቲቪያ፣ ሊቸንስታይ፣ ሊትዎኒያ፣ ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ኒዘርላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖላንድ፣ ፖርቹጋል፣ ስሎቫኪያ፣ ስሎቬኒያ፣ ስፔን፣ ስዊድንና ስዊዘርላንድ ናቸው፡፡
የፓስፖርት ሳይዝ(3.5*4.5) ያለው ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
ፓስፖርት
ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጉዞ ኢንሹራንስ
ስፖንሰር የሚሆንዎት የቤተሰብ አባል እና የባንክ መግለጫ
1. የባንክ መግለጫ(Bank statement):- የገንዘብ ሁኔታን ለማብራራት ይረዳል።
የተቀመጠ ክፍያ : 500,000 ብር ወይም ከዚያ በላይ
አጠቃላይ እንቅስቃሴ : 700,000 ብር ወይም ከዚያ በላይ
2. የደመወዝ መጠን ወይም የገቢ መግለጫ
ለሰራተኛ (የተጣራ ደመወዝ ≥ 30,000 ብር)
ለግል ቢዝነስ (አመታዊ ትርፍ ≥ 400,000 ብር)
የስፖንሰርነት ቃለ መሃላ :በኢትዮጵያ ውል እና ማስረጃ የተረጋገጠ።
የቪዛ ፎርም
ተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ , መቀበሉን እና ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ።
የትምህርት ሰነድ። 12ኛ ክፍል በሔራዊ ፈተና ወይም ዲግሪ ሰርተፍኬት በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የተረጋገጠ
ፓስፖርት
የበረራ ትኬት ቡኪንግ
ለቪዛ ፕሮሰስ 4400 ብር
ፖላንድና ዱባይ ላይ ሙሉ ሰዓት (ፉልታይም) መስራት ትችላላችሁ፡፡
ፖላንድ ውስጥ ሙሉ ሰዓት (ፉልታይም) በመስራት በወር ከ600- 800 ዩሮ ድረስ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ተማሪዎች ብዙ ጊዜ የሚሰሩት፡-
➖ ፋብሪካ ውስጥ የመገጣጠም ስራዎችን
➖ ኦንላይን የእንግሊዝኛ እንግዳ ተቀባይ ቦታዎች (ለጥሩ እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች )
➖ ተማሪዎች ብስክሌት ወይም መኪና በመግዛት ምግባቸውን ከሬስቶራንቶች ዴሊቨር ማድረግ ይችላሉ፡፡
➖ አስተርጓሚ
➖ ሬስቶራንት፣ ለምሳሌ ማክዶናልድ
➖ ባር
➖ የጽዳት ስራ
➖ እንግሊዘኛ ማስተማር
ቅድመ ክፍያው ተመላሽ የሚሆንባቸው አጋጣሚዎች አሉ፡፡ እነዚህም፡-
ከዩኒቨርሲቲው የተቀባይነት ደብዳቤ በተባለው ጊዜ ውስጥ መስጠት ካልቻልን ወይም በውላችን ላይ የተጠቀሱትን ሌሎች ስምምነቶች ማሟላት ካልቻልን፡፡
ነገር ግን ለቪዛ አመልክተው ሳይሳካ ቢቀር ቅድመ ክፍያው ተመላሽ አይሆንም፤ እስከዚያው ድረስ ለነበረው ሂደት ፕሮሰስ ማስኬጃ ሆኖ ስለሚያገለግል ለቪዛ አመልክታችሁ ሳይሳካ ቢቀር፣ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ደጋግማችሁ እንድታመለክቱ እንረዳችኋለን፡፡