“ላይን አዲስን ያገኘሁት አገልግሎታቸውን
ከተጠቀመ ጓደኛዬ አማካኝነት ነው። ከላይን አዲስ ጋር በነበረኝ ቆይታ እጅግ ደስተኛ ነኝ ብዙ ኤጀንሲዎች በተባለው
ጊዜ እንዲሁም በአግባቡ ፕሮሰሱን አይጨርሱም ላይንአዲስ ግን ሁሉንም በተባለው ጊዜ እና በአግባቡ ነው ኘሮሰሱን
የጨረሱልኝ ። እጅግ በጣም አመሠግናለሁ።ሠዎች በላይን አዲስን ኘሮሰሳቸውን ቀላል እንዲደርጉ እመክራለሁ።”
አሉላ አትክልት
“ላይን አዲስን በላይን አዲስ ፕሮሰስ
አድርጎ የሄደ ጓደኛዬ ነበር የጠቆመኝ ላይን አዲሶች የተሟላ መረጃ ያላቸዉ ፣ ዎጋቸው ከአገልግሎታቸው ጋር ተመጣጣኝ
የሆነ እንዲሁም አገልግሎታቸው ፈጣን እና ቀልጣፋ ነው። ብዙዎች ኘሮሰሳቸውን በላይን አዲስ ጀምረው የአገልግሎቱ
ተጠቃሚ እንዲሆኑ እመክራለሁ። ”
ሰኢዳ አህመድ
“ከላይን አዲስ ጋር የነበረኝ ቆይታ በጣም
ጥሩ ነበር ። ኘሮሰሱም በዚህ ፍጥነት ያልቃል ብዬ አላሰብኩም ነበር እኔ ዶክመንቶችን በማስገባት ባልዘገይ ኖሮ
ኘሮሰሱ በ ሳምንታት ውስጥ ያልቅ ነበር። አገልግሎታቸውም በጣም ፈጣን እና አስደሳች ነበር። በጣም
አመሠግናለሁ።”
ብሩክታዊት ወንድወሰን
“በላይን አዲስ የሄደች ጓደኛዬ ነበረች
የጠቆመችኝ። የሚሠጡት አገልግሎት በጣም ቆንጆ ነው። በጣም የወደድኩት እና ሌሎች ብዙ ኤጀንሲዎች ጋር የማናገኘው
ነገር ታማኝነትን ነው ይሄ ስራ መተማመንን የሚጠይቅ እንደመሆኑ እጅግ ታማኝ እና ብቁ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ።
አመሠግናለሁ!”
አብዱሩሃማን ከድር
“ላይን አዲስን ያገኘሁት ፖላንድ በሚገኝ
ጓደኛዬ በኩል ነው። ከላይን አዲስ ጋር የነበረኝ ቆይታ በጣም ጥሩ ነበር ልክ እንደ ጓየኛ ነበር አቀራረባችን
የፈለኩትን መረጃ በፈለኩት ሠአት ነበር የማገኘው። ስለ አገልግሎታችሁ እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ።”
ዋለልኝ ዳምጠው